ስለ እኛ
እኛ ማን ነን
በዋናነት የሕንፃ የሆቴሎች የግልና የመንግስት ቢሮዎች የመኖሪያ ቤቶች የፅዳት አገልግሎት መስጠት ነወ።
ጽዳት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች"ሙሉ ሕንጻ ጽዳት የመስታዎት ጽዳት የሴራሚክ ጽዳት .አጠቃላይ የቤተ እምነቶች ምንጣፍጽዳት,የአረቢያን መጅሊስ ምንጣፍ,,የሶፋ ጽዳት የልዩልዩ ወንበሮችጽዳት የእንጨት ጽዳት የመኪና ወንበሮችና ምንጣፎች ጽዳት የፍራሽና መጋረጃ ጽዳት የደረቅና ፈሳሽ ጽዳት በአጠቃላይ ልዩልዩ የጽዳት አገልግሎቶችን እንሰጣለን
- የድርጅቱ አስተዳደር በዘመናዊና በዘመነ ጽንሰሐሳብ ላይበመመሥረት የተደራጀ ነው
- ድርጅቱ በጽዳት አገልግሎት ውስጥ በጣም ብቃትካላቸው ድርጅቶች ውስጥ አንዱ እንድሆን ማስቻል
- ድርጅቱ ከተመሰረተበት ጌዜ ጀምሮ እስከ እለተ ምግባራችንድረስ ባለው ልምድ ሊመሰከርለት ይችላል
- ድርጅቱ የጽዳት አገልግሎቶች በተመጣጣኝ ጥራት አጽድቶ ለማስረከብ ከፍተኛ ጥረት አለው
- በጊዜገደብና በበጀት ውስጥ ,በደበኞቻችንውስጥ:ንብረቱ ለታለመለት አላማ እድጠቀሙበት በፕሮግራማቸው ላይ ምንም መዘግየት እዳይፈጥሩ
- ዓላማ የማርቭል ጽዳት አገልግሎት ጥንካሬ በብቃትና በጥሩላይ የተንጠላጠለ ነው
- በድርጅቱ በአጠቃላይ ስራውስጥ ያሉ በልምዳቸው ስራውን በደብ የሚ አውቁት ዘመናዊ እና ተገቢ ቴክኖሎጂዎችን በመያቸው መሥክና በመሣሪያዎች ማሽኖች ላይ
ማርቭል የጽዳት አገልግሎት
" እንደስማችን ድንቅ ነው ስራችን !! "
በ +251953520000 ይደውሉልን ወይም በ info@marvelcleaningservice.com ይላኩልን
ራዕይ እና ተልዕኮ
ድርጅታችን በህንጻ መንግስታዊ ና መንግስታዊ ያለሆኑ መስሪያቤቶች ቢሮዎች የመኖሪያ ቤቶች እናበልዩልዬ በታዎች ላይ የጾዳት አገልግሎት ላይ ያተኮረ ነው ፡:
ራዕይ
እምነት የሚጣልበት መሆን(መሪና አስተማማኝ የጽዳት አገልግሎት ምርጥ አስተማማኝ ኦና ተወዳዳሪ የጽዳት አገልግሎት
በጽዳት አገልግሎት ውሥጥ የመጀመሪያ ምርጫ ለመሆን
ተልዕኮ
ራዕያችንን እውን ለማድረግ ተወዳዳሪ የጽዳት አገልግሎት ጥራት ያለው ለማድረግ አቁርጠናል
በጣም ጥሩውን የጽዳት አገልግሎት በመስጠት /በማቅረብ ወጪ, ጊዜ,እና የአካባቢውን ወዳጅነት ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላቸው ክሕሎት ያላቸው እና ምርታማ ሰራተኞችን በከፍተኛ ደረጃ ጋር በማሳተፍ የጽዳት ቴክኖሎጅውች
እሴቶቻችን
በጽዳት አገልግሎትውስጥ ጌዜን ወጭን ጥራትን እና ከፍተኛ የደንበኞችን እርካታ እናከብራለን ለቀጣይ የመማሪያ እና የማዳበር እንጥራለን